Ethiopian Food “How to Make Kitfo” የክትፎ አሰራር

Click Here To Download Your Ethiopian Recipes For FREE

የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ሊንኩን ክስር ይጫኑ

.
.
If u want to see the website about click the link
Join Hello Habesha! The #1 Habesha Forum on the web.
Meet and hangout, talk with habesha people throughout the world.
Create an account and make yourself at home!

https://www.youtube.com/watch?v=5qh6WECPgQM

53 thoughts on “Ethiopian Food “How to Make Kitfo” የክትፎ አሰራር

 1. የኔ እነት እስከአሁን የሚስሩትን ሁሉ እከታተላለው ግን ሁሉንም ተምሪአለው ግን ሁል ጊዜ ማውቅ የንፈልገው 2 አይነት አይብ እንዳለ አውቃለው ግን አስራሩ እነ ነጭ አይብ ሲስራ ምንም ሳይገባበት ነው ለምግብነት የሚቀርበው እነቴ ማወቅ እፈልጋለው።

  1. የኔ ቆንጆ እስዋ እስክትነግርሽ ድረስ የማውቀውን ላካፍልሽ ነጭ አይብ ትንሽ የተፈሸ ጨው እና ቅቤ ብቻ ነው የሚደረገው

  2. ማሻአላህ

 2. ጥሩነዉግንሥጋዉ ከተከተፈበዋላ ለትንሽ ደቂቃ በፌስታል ታስሮ በሹካ ቲንሽደምእዲወጣማድረግ ያለበት ይመስለኛል ምክያቱም ለብለብ ሲሰሩ ብዝደምእዳይወጣዉ በለቀጠል ደግሞ ስጋዉሲከተፍ ነጭ ወይም ጮማ ነገር መባትየለበትም እና ከተሰራ በዋላለብለብ ቢሆን ሞርይጥማል ምክንያቱም ሞርከቅቤዉእና ከሚጥማጣዉጋር

  1. Hi Mrat ልክ ነሽ እንደሱ አድርጋዋለች መጀመሪያ

  2. Mrat wowo ይመቻል ቃላት አጠረብኝ Mola ㅑㅛㅕ877ㅓ 라는 ㅕ

 3. በጣም ጥሩ ሙያ እያስቀሰሙን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እናቴ

  አንድ ነገር ግን ማለት እፈልጋለሁ እኔ ጉራጌ ነኝ እናቴ በክትፎ ስራ አትታማም ስትሰራም ከልጅነቴ ጀምሮ በመክተፍም እረዳታለው የክትፎ ስጋ ነጭ በጭራሽ አይገባበትም በእጅም አይታሽም እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ክትፎ እንደዚህ በእጅ ሲቦካ ያየሁት ምን አልባት የየብሔሩ አሰራር ሊለይ ይችላል ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  1. +Anwar Seid
   ሴት ነኝ የሚታሸው በማንኪያ ወይንም በአንቀፎ

  2. my dear u are right even me it’s my first time I saw this kind of kitfo!! in guraga will never do like this!!!

 4. Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people
  Thank you

  1. Adane አዳነ. I love watching you cook. Thank you for your time making these amazing videos.

 5. አስራርሽ ጥሩ ነው ግን የኛ የጉራጌ ክትፎ በጅ አይታሽም ለማንኛውም እናመሰግናለን ዜድ የጉራጌ ልጅ ከሳውዲ

  1. Zeynba Kedir ayserarachw teru nw tsda yal nw gen beji ayseram betda guraga enem mura msie ke Dubai!!

  2. +Seniya Negash ሰኒ ልክ ነሽ ክትፎ በእጅ አይታሽም አይብና ጎመን እንጂ

  3. +Sam LSD ክትፎው ትንሽ ከሆነ በማንኪያ በዛካለ ደሞ በጭልፋ መልክ የተዘጋጀ ማማሲያ በመጠቀም ነው የሚዋህደው አይቤና ጎመን ግን በእጅ ነው የሚያሸው በጉራጌ ባህል ይህ ስል የማሚን ሙያ እያጣጣልኩ ሳይሆን በጉራጌ እንዴት እንደሚዘጋጅ ነው የተናገርኩት ማምዬ እድሜሽ ይርዘም

  4. zim blachu ataganu ene rase tikiligna gurage yehonch lij negragnalech. eyandandua guda tedebika bejua new yemtabokaw.emama enkuan yishlalau be guant aregew new yemitekemut.ena beminim yhun beminim wanaw medebalku new.bicha nxhinawin yetebeke yhun enji

 6. ቆንጆ ነው ቂቤ ግን አንሶታል ክትፎ ቄቤ ጥልቅልቅ ሲል ነው የሚያምረው

 7. i love you mom ለመጀመሪያ ጊዜ December 20/2016 ነበር እርሶወን መከታተል የቻልኩ በጣም ባለሙያ ነወት እድሜውዎ ይርዘም መከለሻ እንዴት እና ከምን እንደሚዘጋጅ በሄሎ ሀበሻ share እንደሚያደርጉ ሲናገሩ ሰምቸ ነበር ነገር ግን ማግኘት አልቻልኩም እባክዎን እንዴት ማግኘት እንደምችል ይጠቁሙኝ

  1. +Adane ሰላም ላንተ ይሁን አዳነ ለጥያቄየ ፈጣን የሆነ ምላሽ ስለሰጠኸኝ ከልቤ አመሰግናለሁ

 8. mather yeerso aderar betam arif new yegurage kto aserar gn edezi aydelem ene gurage negn gn enate stsera edezi audelem siketl chew aychemerm

 9. መለክ ሠጠኝ አጅ ሙያ ከጉር ቤት አለ ያግሮ ሠው አንድው ዘንድሮ
  አድሚ ለእንትርኔት ሠንቱነ ተማረኩ

 10. Motherye Thanks so much yeena balemuya hagere lageba slehone eserawalhu beteref wuddd selamsh ybzalnnn amen thanks wude yager laji Adane 💝

 11. እኔ ጉራጌ ነኝ በክትፎ እና በቆጮ አድጌያለሁ መቼ የጉራጌ ሚጥሚጣ ይታውቃል ቅመም ይጨመርበታል የጉራጌ ክትፎ ዶሞ አይታሽም !! የራሱ ማማሰያ አለው አንቆፎ ይባላል

  1. Enkuan weregna Dmesgenalew new Yemibalew Yegenm ke sachew new Yetemarnew Erjim Edmi lenatschen

 12. er gorerey telate meraken eywatku wey ema edmna tena yistachew

 13. እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ስወድሺ እናቴን ትመስይኛለሽ። ካንቺ በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው

Comments are closed.