Ethiopian Cuisine ” How to Make Minchet Abish ” የምንቸት አብሽ አሰራር

Click Here To Download Your Ethiopian Recipes For FREE

የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ሊንኩን ክስር ይጫኑ

.
.
If u want to see the website about click the link
Join Hello Habesha! The #1 Habesha Forum on the web.
Meet and hangout, talk with habesha people throughout the world.
Create an account and make yourself at home!

https://www.youtube.com/watch?v=vuW3lrlnCYY

43 thoughts on “Ethiopian Cuisine ” How to Make Minchet Abish ” የምንቸት አብሽ አሰራር

 1. Betammmm des yelal mother yahun Gize setoch eko qomew lemakulalat gize yelnm yelunal haha 😂 leza new beqebe bechew beberbete asdegfew meyabelun hhhh tnxx mama

  1. Elham Kbret
   ኢትዮጵያ እኮ 2ወር ሆናቸው FB weyem YouTube viber menamn tezgto teru balmoya honew neber setoch hulu kkkk
   Demo ቃና ሚባል ጉድ ሴቶችን ሁሉ ሞያ አልባ አርጎቸዋል አሉ 😂😂😂

  2. Elham Kbret ኢሉ sis ቀላል ጠፋ ድርግም ነው እንጅ ያለው ክክክክክ

  3. DOWN DOWN Weyane Habsha
   #DOWN DOWN Weyane Habsha

   kkkk እና ሁሉም እኩልነት እያላችሁ አይደል በልእድሜ ላማዙካ ቆፍጠን ብለህ ተማር

  4. መቅዲ የድንግል ምርኮኛ
   Are enma eseralew eko gen yaw andandy kurs kasflge andandy demo erat kasflge bene new kkkkk yaw wanawen setochu yeseralu enji kkkk

 2. ማሚ ሰላላም ሰነበትሽ
  እጅግ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ክፍ አይንካሽ እናታችን እንዴት እንደሚሰራ አልልውቅም ነበር እድሜ ላንች ተማርኩ ።ለገና እሰራለሁ
  እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ ተባረኪልኝ
  መከለሻ እንዴት እንደሚዘጋጅ ጠይቄሽ ነበር የጻፍሽውን አግኝቻለሁ ።
  በቀጣይ በናፍቆት እጠብቅሻለሁ እስከዛው ሰላምሽ ይብዛ እናቴ .ፈገግታሽ እርጋታሽ ቅንነትሽ ውይይ …ብቻ ልዩ ነሽ

  ሐና

  1. Z bint islam መከለሻ ማለት ዝንጅብል ጥቁር አዝሙድ ቀረፋ ቅርፉድ ቁንዶ በርበሬ ዝንጅብሉ ደረቁ ነው ይሄ ነው መከለሻ

  2. ኤልሻዳይ የእግዚአብሄር ውይየኔማርአመሠግናለሁባለሙያነሽ

  3. غلا sara ፍቅር አያቴ ሥትሠራ እመለከታለሁ እኔም አብረን እንሠራ ነበር እህቴ

 3. ደስ የምትል እናት ናት እጅሽን ክፉ አይንካው

 4. ቅቤ ማጠር እዴት ነው ማዘርየ ብታሳይን ዘይቱን እደ ቅቤ ማጠር አይቻልም ለሽታው እና ለጣምናው

  1. እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝመው ሥላሥታማሩን አመሠግናለሁ አማሚ ♥

 5. የኔ ማር ማዘርየ ስውድሽ እግዚአብሔር ጤናሽን የስጥሽ። እናም መከለሻ ከምን ከምን ነው የሚስራው። 0505369840 ብዚ ቁጥር ንገርይ ኝ በዋስታፐ እሽ ማሬ

  1. Tegest mekonen ላአ ሀቢብቲ እኛ ወሉየወች ሽንኩርት ጨቅጭቀን ዝንጅብል ያልሽውም ቅመም እንዳለ ሁኖ እናርጋለን ምክንየቱም ሽታ አያመጣም ሽንኩርት ከሌለው

  2. ትግስት + እና ሽንኩርት ካልገባበት የመከለሻው ቅመም አይጣፍጥም ቆንጆ ሽታም አይስመጣም

 6. ማዘርየ እንደው እድሜሽን እግዛብሔር አብቶ ይስጥሽ የኔ እናት ግን መከለሻው ምንድን ነው አልገባኝም 00966506396925 የምታውቁት በዚህ ንገሩኝ

 7. እድሜና ጤና ይቅርታ መከለሻ ያልሽው አንደኛው ቅመን የተለየ ስሙ ማን ይባላል

  1. ማሜየ፡እንደት፡ናችሁ፡ሠላማችሁ፡ይብዛልን፡በጣም፡እናመሠግናለን፡የኛ፡ተናፋቂወች፡ውድድድድድድ፡ነው፡የማድርጋችሁ፡ኡሚየ።

 8. yene mar enate edemana tana abzeto yesetehu welahe bezu neger tamereyalehu😘😘😘

 9. THIS IS THE CUTEST STORY I HAVE EVER PICKED SO FAR, WHAT COULD BE LOOKING MESSY IN A ‘FRIEND’, PEOPLE WHO HAVE PHOTOGRAPHER FRIENDS?????

 10. በጣም አመሰግናለሁ ማማየ ግን ከዚህ ቀደም ሰርተውም እደሁ እኔጃ አላገኘሁትም እና የሀሳ ወጥ አሰራር ቢያሳዩኝ አመሰግናለሁ

 11. betammm konjo astemarih nesh Allah ke kifu yetebiksh kir kalalesh katefahum yekir beying enat shash bitasri des yelngal yebelt ke yekrta ga

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *